| Management number | 231873789 | Release Date | 2026/06/18 | List Price | US$10.34 | Model Number | 231873789 | ||
|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|
| Category | |||||||||
ከመጽሃፉ የተወሰደ “አቤት” ብዬ ፊቴን ወደ እርሷ ሳዞር ፊት ለፊት ወደ ታች እጇንዘርግታ፡-“Oh my God, I think that tree is moving!” (ኦ አምላኬ! ያ ዛፍይንቀሳቀሳል) አለች።“Yaa every tree moves with the wind” (አዎን ማንኛውም ዛፍ በነፋስይነቀሳቀሳል) አልኳት ለማቃለል ብዬ። እንደ እውነቱ ከሆነ እኔምበከፍተኛ ፍርሀት ውስጥ ነበርኩ።“No, no I mean it is moving not swinging” (አይደልም አይደልም!መወዛወዝ ሳይሆን ይንቀሳቀሳል ነው ያልኩህ) አለች ኮስተር ብላ“What?!” (ምን?!) አልኩ።“በእርግጥ አይቸዋለሁ! አንድ ጊዜ ወደግራ ሌላ ጊዜ ወደ ቀኝከነሥሩ እንደ ሰው ሲንቀሳቀስ አየሁት” አለች አፏን ከፍታበመገረም ።“ከዚህ አካባቢ በፍጥነት መውጣት አለብን” አልኳት።“I think so” (እኔም የማስበው እንደዚያ ነው) አለች።ወዲያው በፍጥነት አዳሙን ሜትሩን እንዲጠቀልል ነገርኩትናዕቃዎችን በቦርሳችን እየከተትን ሳለ መልካሙን ብፈልግ አጣሁት። Read more
| ISBN10 | 1969702028 |
|---|---|
| ISBN13 | 978-1969702020 |
| Language | Afrikaans |
| Publisher | EnjeraPress |
| Dimensions | 6 x 0.73 x 9 inches |
| Item Weight | 1.21 pounds |
| Print length | 320 pages |
| Publication date | September 8, 2025 |
If you notice any omissions or errors in the product information on this page, please use the correction request form below.
Correction Request Form